ደብዳቤ ላኩልን

ከሙዚቃ ትልቅ ችሎታዎች አንዱከዚህ በፊት ወደነበርንበት ቦታ ፣ አብረን ከነበርንበት ሰው ጋር በትዝታ ይዞን መሄድ መቻሉ ነው።

በዚህ መድረክ ስለ ሃገራችን ሙዚቃዎችና ሙዚቃዎቹ ስለሚያስታውሷችሁ ጊዜና ሰው ከእናንተ የተላኩ ደብዳቤዎችን አንብበን ሙዚቃዎቹን እናስደምጣለን።

ደብዳቤዎቻችሁን በ Facebook Messenger አካውንታችን በኩል ወይንም በemail አድራሻችን letters@z-ema.com ይላኩልን።

“ተወራርጃለሁ” ቅንብር: ዳዊት ይፍሩ ሙሉቀን መለሰ [11976 ዓ.ም.]
Audio Player